Property and building foreclosure
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
የቅርንጫፍ ስም |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አይነት |
የቤቱ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ ቀንና ሰዓት |
|
ዱርቤቴ ቅርንጫፍ |
አቶ እንዳላማው ብርሃኑ |
አቶ እንዳላማው ብርሃኑ እና አቢዎት አበበ |
የመኖሪያ ቤት እና ቦታ |
200 ካ.ሜ |
981,273.5 |
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
3. ሐራጁ የሚካሄድበት ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582-230-783 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-07-28 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Tana Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 5%
- Published on: Be'kur (Jun 29, 2026)
- Posted at: 2026-07-01T10:03:19.000Z