ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ሥራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
የቅርንጫፍ ስም |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አይነት |
የቤቱ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ ቀንና ሰዓት |
|
ዱርቤቴ ቅርንጫፍ |
አቶ መልካሙ ገናነው |
አቶ መልካሙ ገናነው |
የመኖሪያ ቤትና ቦታ |
200 ካ.ሜ |
797,786.3 |
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም 5፡00 ነው |
ማሳሰቢያ፡
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
3. ሐራጁ የሚካሄድበት ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-230-783 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-07-28
- Publishing entity: Tana Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 5%
- Published: Jun 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.