የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ህንፃ፣ የመኖሪያ ቤት፣ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/ መለያ

የይዞታው ስፋት

የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

1

ሪሳ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

አቶ አትናቲዎስ /እግዝአብሔር

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ስንዳፋ ከተማ

640/PDR/302/99

 

21,600

 

የንግድ ሕንፃ

35,955,053.37

 

24/11/2018 . 300-400 ጠዋት

 

2

አቶ ኢዶሳ ደቾ ለማ

አቶ አዳሙ ሁንዴ ኣጋ

በሸገር ከተማ ጉጄ ገፈርሳ /ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ

OR00012363507015

 

163.25

 

የመኖሪያ ቤት

 

1,471,936.17

 

24/11/2018 .400-500 ጠዋት

 

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ስዓት

የሰሌዳ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የንብረቱ አይነት

የሥሪት ዘመን

1

ሪሳ ትሬዲንግ /የተ/የግ/

ወንድም

ፈለቀ

 

አአ-02- C33705

 

G4LANM147995

 

MALB241C8NM149028

ሃዩንዳይ ግራንድ i10 አዉቶሞቢል

2022

 

3,098,304.00

 

9/11/2018 . 300-400 ጠዋት

 

2

አልፋ ቢዝነስ /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

AA-03-A83556

MA3AVC71 300395411

K15BN1069432

አዉቶሞቢል

 

2019

 

2,751,756.00

 

9/11/2018 . 400-500 ጠዋት

3

አቶ ናስር ካሊል ሞሐመድ

ተበዳሪው

02-AA-B76699

 

JFC92432.

 

1FTEX1EP1JFC92432

 

ፎርድ F150 ኪንግ ካፕ

 

2018

 

4,765,200.00

 

9/11/2018 ዓ.ም 5፡00-600 ጠዋት

4

ኳድራንት አፓርል ግሩፕ /የተ/የግ/

ተበዳሪው

ኢት-03-66900 እና ኢት-03-20264

F3BEE681G *B220222647*

WjME3TRE8EC286633 እና TT-1044-14

የጭነት እና ተሳቢ ተሽከርካሪ

2014

11,033,376.00

 

9/11/2018 .. 800–900 ከሰዓት

 

5

/ ዉዳሴ አበበ ቸኮል

ቴዎድሮስ

አበበ ቸኮል

AA-02-B52539

FEAJ11.HR A*696746A*

SJNEAJ11UL2399086

አዉቶሞብል

 

2018

2,673,000.00

 

9/11/2018 . 900-1000 ከሰዓት

 

በመሆኑም፦

1.ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6 ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መስረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-31 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 01, 2026
  • Posted at: 2026-07-01T11:28:13.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders