Property and building foreclosure
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ትግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ቤት የሆነውን በካርታ ቁጥር 33422/08 ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 73,306,003.62 (ሰባ ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሽህ ሶስት ብር ከስልሳ ሁለት ሳንቲም) በማድረግ ጨረታውን ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀናት በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ስለ ሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት ይችላሉ በወቅቱ የጨረታ አሸናፊው ከተገኘም 1/4ኛውን ወዲያውኑ እንዲያስይዝ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-31
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-31 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi Nationality High Court
- Published on: Be'kur (Jun 29, 2026)
- Posted at: 2026-07-01T11:56:51.000Z