ስፋቱ 200 ካ.ሜትር የሆነ G+1 መኖሪያ ቤት የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ -አቶ ላይከማርያም ብርሃኔ አፈ/ተከሳሽ አቶ አብራራው ገነቱ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ በሰላም ቀበሌ ውስጥ በአፈ ተከሳሽ አቶ አብራራው ገነቱ ስም የተመዘገበ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ በምዕራብ መኖሪያ ቤት በሰሜን መኖሪያ ቤት በደቡብ መኖሪያ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 200 ካ/ሜትር G+1 መኖሪያ ቤትና ቦታ መነሻ ዋጋ 10,142,208 አስር ሚሊዮን አንድ መቶ አርባ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ስምንት ብር/ ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ ሰላም ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-01
- Publishing entity: ANRS Supreme Court
- Published: Jul 03, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.