የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የ1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ
የአፈጻጸም ከሳሽ ቢሊሱማ ደረጀ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሃዊ አበራ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአሶሳ ከተማ ውስጥ የሚገኝ የአፈጻጸም ከሳሽ እና የአፋጻጸም ተከሳሽ በጋብቻ ውስጥ አብረው ያፈሩት የመኖሪያ ቤት ንብረት አዋሳኙ በምስራቅ መንጌ ሙሉቀን በምዕራብ ተመስገን መርዳሳ በሰሜን መንገድ በደቡብ በለማ አልጋን የሚዋሰን በዚች የአፋጻጸም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በግምት 2,808,000 (ሁለት ሚሊዬን ስምንት መቶ ስምንት ሺህ) ብር ተገምቶ የቀረበውን መነሻ በማድረግ የኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ እንዲካሄድ በቀን 26/10/2018 ዓ.ም እስከ 26/11/2018 ዓ.ም ለአንድ ወር በአየር ላይ ቆይቶ በቀን 27/11/2018 ዓ.ም ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ በተባለዉ ቀን የዚህን ጨረታ ግምት አንድ አራተኛ (1/4) በማስያዝ በዚህ ቤት ቦታ ጨረታው ስለሚካሄድ ይህንን ቤት መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ተወዳድራችሁ መግዛት እንደምትችሉ በመግለጽ በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት አዟል።
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ተወዳዳሪዎች አንድ አራተኛ (1/4) ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ በውድድሩ ላይ የምትሳተፉ መሆኑን የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት አዟል።
በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
የፍ/ብሔር ጉዳይ ችሎት
Tender details
- Deadline: 2026-08-03
- Publishing entity: Nekemte City Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 03, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.