የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ ጨረታና ጥሪ

ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ምዕ/አ/አ/ሪ/አ/ግ/ጨ/007/2018

የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በስሩ በሚገኙ የተለያዩ የስራ ቦታዎች እና በጎፋ ዕቃ ግምጃ ቤት እና ሪጅኑ ላይ ተከማችተው የሚገኙ ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

1

UG ኬብል አልሙኒየም ቁርጥራጭ

በኪሎ

15,000

ሀምሌ 8 ቀን 2008 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

ሀምሌ 8 ቀን 2008 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

 

ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺብር)

2

ABC ኬብል ሁሉም አይነት መጠን (ቁርጥራጭ)

በኪሎ

5,000

3

AC ሁሉም አይነት መጠን (ቁርጥራጭ)

በኪሎ

7,000

4

ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች

በኪሎ

2,000

5

ያገለገለ ጠረጴዛ የእንጨት (ኤምዲኤፍ)

በቁጥር

81

6

ያገለገለ ሼልፍ የእንጨት (ኤምዲኤፍ)

በቁጥር

41

7

ያገለገለ ሼልፍ የብረት

በቁጥር

10

1. ማንኛውም የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የትኛውም አካል እና ማንኛውም የንግድ ፍቃድ የሌለው ግለሰብ የጨረታ ሰነድ ገዝቶ የጨረታ ዋስትና በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000150198667(EEU W/A/A/R CU CON FOR EL CON).በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

3. አድራሻ፡ ካዛንችስ አንድነት ፓርኪንግ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለስድስት ወራት የሚያገለግል የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ምዕ/አ/አ/ሪ ግ/ጨ/007/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ሀምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ስዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣

6. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣

7. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-127_95-95/0911923483 መደወል ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-07-15 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: 60,000.00 (ስልሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: Jul 03, 2026
  • Posted at: 2026-07-03T07:14:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders