ደ/ማ/ከ/ወ/ፍ/ቤት 150 ካ.ሜትር ኤልሼፕ ጅምር ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ይዘንጋሽ ገድሌ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሞላ ታደሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በአፈ ተከሳሽ አቶ ሞላ ታደሰ ስም የተመዘገበ ቤት በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 08 በአዋሳኝ መንገድ ፣ ምዕራብ 3703 ሌላ ማህበር ፣ ሰሜን 3703 ሌላ ማህበር ደቡብ ምናሌ የሚያዋስኑት 150 ካ/ሜትር ቦታ ላይ መሠረቱ እና ኮለን የተጠናቀቀ ኤልሽፕ ጅምር ቤት ግንባታው 50% ያልደረሰ ስለሆነ የጨረታው አሸናፊው ግንባታውን 50% ካደረሰ በኋላ ስመንብረት የሚዞር ሆኖ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 549,508.50/አምስት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ስምንት ብር ከ50/ሳንቲም የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት 12 ቀን በኋላ ጨረታው ከሠኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል።
ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን ጅምር ቤት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በመጀመሪያ ደረጃ ጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% በCPO አስይዘው ያስያዙበትን ደረሰኝ ወይም /ሪሲት/ ለሀራጅ ባይ በእለቱ በማስያዝ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ገንዘብ ጠቅላላ 75% ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ካላስያዙ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጡ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን።
ደ/ማ/ከ/ወ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-04
- Publishing entity: Debre Markos Town Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 03, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.