Property and building foreclosure

የቦታ ስፋት 303.75 ካ.ሜ የሆነ ይዞታና መኖሪያ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ በየነ አራርሶ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ፍቃዱ ጀቦ መካካል ያለው የአፈጻጸም ክስ ጉዳይ መነሻ ሆኖ በዲላ ከተማ ሀሮ ወላቡ ቀበሌ ሀሴዴላ ቀጠና በአፈጻጸም ተከሳሽ ስም በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር 673/2010 የተመዘገበ ሆኖ በሰሜን የአቶ መሸሻ ቱረሮ በደቡብ የአቶ አዲሱ አበበ ይዞታ በምሥራቅ መንገድ የሚያዋስኑት የቦታ ስፋት 303.75 ካ.ሜ የሆነ ይዞታና የመኖሪያ ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,052,224.01(ሶስት ሚሊዮን ሃምሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ አራት ብር ከዜሮ አንድ ሳንቲም) በቀን 28/11/2018 ዓ/ም በሚካሄድ የሐራጅ ጨረታ ስለሚሸጥ ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች በዕለቱ በስፍራው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍርድ ቤቱ አዟል።

በደ/ት/ክል/መን/ጌ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የሬጅስትራር ሥራ ክፍል


Tender details

  • Deadline: 2026-08-04
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): 28/11/2018 ዓ.ም.
  • Bid opening: 2026-08-04 17:00
  • Bid opening (note): 28/11/2018 ዓ.ም.
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: ጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሬጅስትራር ሥራ ክፍል
  • Published on: Addis Zemen (Jul 05, 2026)
  • Posted at: 2026-07-06T07:20:47.000Z
← Back to all tenders