ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/043/2018
ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ መብራት ተገኘ አንተነህ |
ተበዳሪ |
ቁጭ |
የመኖሪያ ቤት |
አማራ ብ/ክ/መንግስት በምዕራብ ጐጃም ዞን፣ ቡሬ ወረዳ፣ ቁጭ ከተማ፣ ቀበሌ 01 የሚገኝ |
255/2011 |
200 ካ/ሜ |
1,351,469.58 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
2 |
አቶ ብርሀኑ መገናኛ ከበደ |
ወ/ሮ ትነበብ ባድማው ታመነ |
ሽንዲ |
የመኖሪያ ቤት
|
ሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ስታዲየም አካባቢ የሚገኝ |
ሽማ/805መ/11
|
250 ካ.ሜ |
1,755,621.97 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ
|
|
3
|
አቶ ምግባሩ ሞላ የሻነህ
|
ተበዳሪ |
ቁጭ |
የመኖሪያ ቤት |
አማራ ብ/ክ/መንግስት በምዕ/ጐጃም ዞን፣ ቡሬ ወረዳ፣ ቁጭ ከተማ፣ ቀበሌ 01 የሚገኝ |
87/2010 |
200 ካ/ሜ
|
1,339,307.30 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
5፡00-6፡00 |
ለሦስተኛ |
|
4 |
አቶ ንጉሴ ከበደ ወንድማገኝ
|
ተበዳሪ
|
መቀሌ
|
G+1 ድርጅት |
ሑመራ ከተማ ሰቲት ወረዳ ቀበሌ 03 (ሁመራ መናኸሪያ አካባቢ) |
ሑ/ማ/260083/ን-275/85 |
320 ካ.ሜ |
7,053,500.00 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
G+2 ድርጅት
|
ሑመራ ከተማ ሰቲት ወረዳ ቀበሌ 02 (ናይል ባር አካባቢ) |
ሑ/ማ/270166/02-115/85
|
279.17 ካ.ሜ |
3,155,080.01 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
5፡00-6፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
||||
የሐራጅ ደንቦች ፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ስዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው ንብረቶቹ በሚገኙባቸው የቡና ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎ የሚካሄድ ይሆናል።
9. የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መስፈረት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ እስከ 50 % ብድር ያመቻቻል።
10. ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-08-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ሰአት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-04 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ሰአት የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 05, 2026
- Posted at: 2026-07-06T08:34:12.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.