Disposal, scrap and surplus sales
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ ንአ/ግጨ-10/2018 በብረት መልክ የሚወገዱ የትራንስፎርመር ቦዲና ኮር በሽያጭ ለማስወገድ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ጨረታውን መሳተፍ የሚችሉት የብረታ ብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች ብቻ መሆኑን እና የብረታ ብረት አቅላጭ ፋብሪካ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ያለባቸው መሆኑን እየገለፅን፤ ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በዚህ የተሻሻለ መሆኑን እንገልፃለን።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a421d090a538a9432000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-14
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-07-14 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Published on: Addis Zemen (Jul 05, 2026)
- Posted at: 2026-07-06T09:27:34.000Z