ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የመኖሪያ ንግድ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።

7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

.

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አደራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ ገልግሎት

የባቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

1

ያረጋል ይፍረደው መንግስቱ (ክሮስ ላንድ ኮንስትራክሽን)

አዲስ ደስታ ተክለወልድ

. ከተማ ቦሌ /ከተማ ወረዳ 09

250 .

አፓርትመንት፣ ባር እና ሬስቶራንት መኖሪያ ቤት

LMK1111647572504246

84,800,000.00

ሐምሌ 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

2

ቴዎድሮስ ተሾመ

ደረጀ አድማሱ

ኢአ ከተማ //ላፍቶ /ከተማ አድራሻ የካዳስተር ብሎክ 12

150 .

 

AM000081202457

10,600,000.00

ሐምሌ 29 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

3

ቴዎድሮስ ተሾመ

ኢስት ጌት ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

. ከተማ //ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 01

500 .

ለተለያየ አገልግሎት

AM000081203181

46,700,000.00

ሐምሌ 29 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

4

ጌትነት መንግስት

ጌትነት መንግስት

እንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ

175 .

መኖሪያ ቤት

572/2014

2,900,000.00

ሐምሌ 30 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

5

ጌትነት መንግስት

ጌትነት መንግስት

እንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ

175 .

ንግድ

43/2010

8,000,000.00

ሐምሌ 30 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-08-06 15:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 05, 2026
  • Posted at: 2026-07-06T12:00:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders