ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው

 ስም

የአስያዡ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ

የካርታ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት

ከተማ

ወረዳ

የቤት.

ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታው ሰዓት

ወልደየሱስ ቢዝነስ .የተ.የግ.ማህበር

ወልደየሱስ ቢዝነስ .የተ.የግ.

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ /ከተማ

10

 አዲስ

 1200  .ካሬ

ቦሌ10/54/5/10/36461/41589/01

ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ(2B+G+5)

ብር 137,938,980.25(  አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት  ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ስምንት ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ብር 25)

ሐምሌ 29 ቀን 2018 .

 ጠዋት

330-5.00

 

ጠዋት

5.00-5.50

 

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የሐራጅ የመነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው በዘመን ባንክ አ.ማ ስም የተዘጋጀ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በሀገር ውስጥ ባንኮች የተሰጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ (Unconditional Bank Guarrente) ሊሆን ይችላል።
  2. አሸናፊው የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው፡፡አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ።
  3. ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት የጨረታ ማስከበሪያ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው።
  4. ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ የንብረት ግብር፤ ውዝፍ ሊዝ ክፍያ፤ የአከራይ ተከራይ ግብር ያልተከፈሉ ክፍያዎች ወዘተ ካሉ እነዚህን ክፍያዎች በሙሉ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል።
  5. የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም፡፡ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል።
  6. የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና ሥነሥርአት ለሚያሟሉ ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋውን መጠን በከፊል የሚሸፍን ብድር ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቀድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሐራጅ ደንብ ተ.ቁ 2 ላይ የተቀመጠውን ግዴታ እና ሌሎች ግዴታዎችን አያስቀርላቸውም።
  7. ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል።
  8. የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው በዘመን ባንክ ዋና መ/ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው።
  9. ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ንብረት መጎብኘት ይችላሉ።
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6-68 62 16 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ዘመን ባንክ አ.ማ.  Mexico, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212   Addis Ababa, Ethiopia


Tender details

  • Deadline: 2026-08-05
  • Bid closing time: 11:50
  • Bid opening: 2026-08-05 11:50
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Zemen Bank S.C.
  • Buyer TIN: 0004608547
  • Buyer address: Josef Tito Street
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 05, 2026
  • Posted at: 2026-07-06T12:13:40.000Z
  • Buyer website: https://www.zemenbank.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders