የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር ማካካሻነት የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር ማካካሻነት የተረከበውን ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የአስያዡ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የቤቱ(የህንፃው) አገልግሎት |
ሕንፃው የሚገኝበት አድራሻ |
መነሻ ዋጋ(በብር) |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
|||||
|
ከተማ |
ክ/ ክተማ |
ቀበሌ |
የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ቀን / ዓ.ም |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
አቶ ገዳ ገልቹ |
ተበዳሪው |
ቦሬ |
ለንግድ |
ቦሬ |
|
01 |
320/88 |
480 ካ.ሜ |
112,918.74 |
14/12/2018 |
ጥዋት 4፡00-5፡00 |
ስለሆነም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግንለ ሐራጁ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::ሐራጁም ተሰርዞ ሌላ ሐራጅ ወጥቶበት ሲሸጥ የሐራጁ ሽያጭ ዋጋ ከቀድሞው ሽያጭ ዋጋ የቀነሰ (ዝቅ ያለ) ከሆነ ልዩነቱንም ጭምር ለመክፈል ይገደዳል።
3. ሐራጁ የሚካሄደው በኦሮሚያ ክልል፣ጉጂ ዞን፣ቦሬ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ጨረታ ነው።
4. የንብረቱን ሁኔታ በአካል በመገኘት ለማየት በማንኛውም የሥራ ሰዓት ጉጂ ዞን፣ቦሬ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ንብረቱን ያስጎበኛል።
5. የንብረቱን ስም ዝውውር ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል።
6. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ የቀረበውን ዋጋ መቀበሉን ለአሸናፊው በጽሑፍ ሲያረጋግጥለት ብቻ ነው።
7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-20
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 05, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.