አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ/ዋ ስም |
የንብረት አስያዥ/የባለ ንብረቱ ስም |
የተበደሩበት ቅርንጫፍ |
ቤቶቹ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ መገለጫ |
የድርድር መነሻ ዋጋ ብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
እዮብ፤ ብዙነሽ እና ጓደኞቻቸው ዳቦ ኬክ ብስኩት እ/መ/ህ/ሽ ማህበር |
ለወ/ሪት አስቴር ጌታቸው ደምሴ |
ፉሪ |
ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 03 የቤት ቁ. B137/18 |
የቦታው ስፋት 72.37 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
4,761,946.00 |
ሐምሌ 30 /2018 ዓ.ም. |
3:00 - 4:00 |
|
2 |
ወ/ሮ ጀዋራ ሰብስብ እና ወ/ሮ ዝናሽ ብርሃኑ |
በቀድሞ በአቶ ወ/ሮ ጃዋራ ሰብስብ ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ኮልፌ |
ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ |
የማጠናቀቂያ ሥራ የሚቀረው የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
2,064,768.79 |
ሐምሌ 30 /2018 ዓ.ም. |
4:00 - 5:00 |
|
3 |
ወ/ሮ ዝናሽ ስሜነህ እና ዝናሽ ጸጋዬ |
በቀድሞ አቶ መስፍን አሰፋ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ካራቆሬ |
በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ከተማ |
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
2,664,757.00 |
ሐምሌ 30 /2018 ዓ.ም. |
5:00 - 6:00 |
|
4 |
ወ/ሮ ብርቱካን ደምሴ ጅማ |
አቶ ብርሃኑ አሰፋ ሀይሉ |
ቃሊቲ |
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከ |
የቦታው ስፋት 141.57 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
4,388,399.63 |
ሐምሌ 30 /2018 ዓ.ም. |
7:00 - 8:00 |
|
5 |
አቶ ከማል ላሎ |
በቀድሞ አቶ ከማል ላሎ በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ዳርጌ |
ስልክ አምባ ከተማ |
የቦታው ስፋት 121 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
200,000.00 |
ሐምሌ 30 /2018 ዓ.ም. |
8:00 - 9:00 |
|
6 |
ወ/ሮ የናትፋንታ አማርክ እና ወ/ሮ ሜሮን ጌትዬ |
በቀድሞ በአቶ ጥላሁን ገ/ማርያም ስም በአሁኑ በአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ስም |
ኮልፌ |
ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 |
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የቤቱ ዓይነት የመኖሪያ |
2,042,933.40 |
ሐምሌ 30 /2018 ዓ.ም. |
9:00 - 10:00 |
ማሳሰቢያ
1. የድርድር ሽያጭ ጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ ወይም 25% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤
2. የጨረታ ወይም ድርድር ሐራጅ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል:: በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ የጨረታ ወይም የድርድር ሽያጩ ይሰረዛል:: ለጨረታ ወይም ለድርድር ሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል።
3. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
4. ሀራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡- አጋርማይክሮ ፋይናንስ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይካሄዳል።
5. ለሐራጅ የቀረቡትን ቤቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጨራች ወይም ተደራዳሪ ከሐምሌ 23 — 29 ቀን 2018 ዓ.ም ቤቶቹ በሚገኙበት ከተማ እና ወረዳ በአካል በመገኘት ከጠዋቱ 3፡00 - 6፡00 ሰዓት መጎበኘት ይችላል።
6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታ ወይም የድርድር አሸናፊ ይከፍላል።
7. በጨረታው ወይም በድርድሩ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ተደራዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው።
8. የጨረታ ወይም የድርድር ሐራጁን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ:: ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የጨረታ ወይም የድርድር ሐራጁን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ከላይ በተራ ቁጥር 2፣ 3፤ 5 እና 6 ላይ የተጠቀሱት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ የሚስተናገዱ ሲሆን፤ በተራ ቁጥር 1 እና 4 ላይ የተጠቀሰው በመደበኛ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ የሚስተናገድ ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ፡- ዋና መሥሪያ ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305፣ 302፣ 309፣ 310 ዘወትር በሥራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57 95 89 (የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ)፣ 011-5-57 71 89 (ህግ አገልግሎት)፤ 011-5 578 298 (ፉሪ ቅርንጫፍ)፤011-2-77 05 67 (ኮልፌ ቅርንጫፍ)፤ 011-3-69 30 41 (ካራቆሬ ቅርንጫፍ) እንዲሁም 011-3-58 03 97 (ዳርጌ ቅርንጫፍ) እና 011-4-376 270 (ቃሊቲ ቅርንጫፍ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-06 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aggar Micro Finance Share Company(AMFSC)
- Buyer TIN: 0002778461
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 05, 2026
- Posted at: 2026-07-06T12:30:20.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.