Office and commercial space rental

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 22 ማዞሪያ ጎላጉል ሕንፃ አጠገብ ሠርቶ ያጠናቀቀውን B+G+6 ሕንፃ ከ4ኛ-6ኛ ወለል የሚገኘውን ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶች፣ ለሕከምና፣ ለኢንሹራንስ እንዲሁም ለማስልጠኛ ተቋማት የሚውሉ የሕንፃ ወለሎችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Description

የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል 22 ማዞሪያ ጎላጉል ሕንፃ አጠገብ ሠርቶ ያጠናቀቀውን B+G+6 ሕንፃ ከ4ኛ-6ኛ ወለል የሚገኘውን ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶች፣ ለሕከምና፣ ለኢንሹራንስ እንዲሁም ለማስልጠኛ ተቋማት የሚውሉ የሕንፃ ወለሎችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች የውስጥ ዝርዝር የያዘ ሠነድ-

1ኛ. በካቴድራሉ ዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ ቢሮ 4 ኪሎቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጽ/ቤት

2ኛ. ሕንጻው በሚገኝበት 22 ማዞሪያ ጎላጉል አጠገብ ሥላሴ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ

ከሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶብር) በመከፈል ሠነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0913715395 ወይም 0911099546


Tender details

  • Deadline: 2026-07-27
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-07-27 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Orthodox Tewahido Church Addis Ababa Dioceses at Menebere Tsebaot Holy Trinity Cathedral Parish Council Office
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Jul 05, 2026)
  • Posted at: 2026-07-06T13:45:15.000Z
← Back to all tenders