Property and building foreclosure

የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቤልነህ እጅጉ ሕንጻ ላይ የሚጣል እቁብ ማኅበር

በፍ/ባለ እዳ 1ኛ አቶ በለጠ አታለል መካከል ስለላው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በ 01 ቀበሌ ቁጭ ከተማ ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን አዋሳኙ: ቤት በምስራቅ ቄስ ይበልጣል በምዕራብ ከፋለ በሰሜን መንገድ በደቡብ ዘመቻ መጠኑ 200 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ 572,458 ብር/አምስት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ስምንት ብር/ ሆኖ በሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ስዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ 1/4ኛውን በምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሞዴል የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን።

የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-05
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-08-05 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published on: Addis Zemen (Jul 06, 2026)
  • Posted at: 2026-07-07T06:44:00.000Z
← Back to all tenders