Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
በአፈ/ከሣሽ ወ/ሪት እፀገነት አፈወርቅ እና በአፈ ተከሣሽ ወ/ሮ ወርቅነሽ ደነቀ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ሟች አቶ አፈወርቅ ገ/የስ እና በአፈ ተከሣሽ በባልና ሚስት አብረው ሲኖሩ በጋራ ያፈሩት የማይንቀሳቀስ ንብረት በጠባሴ ክ/ከተማ ንጉስ ሳህለስላሴ ቀበሌ በሟች ስም ተመዝግቦ ያለ መኖሪያ ቤት አዋሳኙ ከምዕራብ የቦታ ቁጥር 874 በምስራቅ መንገድ ከደቡብ የቦታ ቁጥር 871 ከሰሜን 875 ስፋቱ 200 ካ/ሜትር ሆኖ ሁለት ክፍል ሰርቪስ ቤት፣ ሁለተ ክፍል ሻወር፣ የሽንት ቤት ክፍል የተሰራበትን መነሻ ዋጋ ግምቱ 434,427.79 |አራት መቶ ሰላሳ አራት ሺ አራት መቶ ሃያ ሰባት ብር ከሰባ ዘጠኝ ሳንቲም/ ከሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀን ያህል በአየር ላይ ውሎ በ31ኛ ቀን በሀምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በሀራጅ እንደሚሸጥ የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት አዟል።
ደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-05 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Debere Berhan City Woreda Court
- Published on: Addis Zemen (Jul 06, 2026)
- Posted at: 2026-07-07T07:26:17.000Z