Property and building foreclosure

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Description

በአፈ ከሣሽ ወ/ሪት እፀገነት አፈወርቅ እና በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ ወርቅነሽ ደነቀ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ተከሣሽ ሟች አቶ አፈወርቅ ገ/የስ ጋር በጋራ መኖሪያ ቤት በአቶ አሸናፊ ሽፈራው ስም ተመዝግቦ በጠባሴ ክ/ከተማ ንጉስ ሳህለስላሴ ቀበሌ ልዩ ቦታው ቴክኒክና ሙያ ሰፈር ህንፃ ጂ+3 ብሎክ 14 የቤት ቁጥር 353 ባለ 1 መኝታ ቤት የቦታ ስፋት 45.54 የሆነ መነሻ ዋጋ ግምቱ 274,548 /ሁለት መቶ ሰባ አራት ሺህ አምስት መቶ አርባ ስምንት ብር/ ከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀን ያህል በአየር ላይ ውሎ በ31ኛ ቀን በሀምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በሀራጅ እንደሚሸጥ የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት አዟል።

ደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-06 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Debere Berhan City Woreda Court
  • Published on: Addis Zemen (Jul 06, 2026)
  • Posted at: 2026-07-07T07:29:17.000Z
← Back to all tenders