የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት የሞጣ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ሰራተኛ የነበሩት አቶ አወቀ ወረታ ዋለ እና አቶ ስሜነህ አንለይ እምሩ የተበደሩትን ገንዘብ በዉሉ መሰረት ሊመልሱ ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል ተወስኗል
Description
የቤት ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት የሞጣ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ሰራተኛ የነበሩት 1. አቶ አወቀ ወረታ ዋለ፣ 2. አቶ ስሜነህ አንለይ እምሩ የተበደሩትን ገንዘብ በዉሉ መሰረት ሊመልስሱ ስላቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል ተወስኗል፡፡
ስለሆነም የተጠቀሱትን ንብረቶች መግዛት የሚፈልጉ በጨረታው ቦታ ቀንና ሰዓት ተገኝተው መጫረት ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የመያዣው ባለቤት |
የመያዣው ካርታ ቁጥር |
መያዣው የሚገኝበት |
የመያዣው ግምት |
ጫራታው የሚካሔድበት |
|||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ብር |
ሳንቲም |
ቦታ |
ቀን |
ስዓት |
|||
|
1 |
አወቀ ወረታ ዋለ |
762/2015 |
ሞጣ |
ሞጣ ከ/አስተ |
03 |
573‚495 |
07 |
ሞጣ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
02/12/2018 ዓ/ም |
4፡00-6፡00 |
|
2 |
ስሜነህ አንለይ እምሩ |
1675/2011 |
ሞጣ |
ሞጣ ከ/አስተ |
05 |
968,863 |
50 |
ሞጣ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
02/12/2018 ዓ/ም |
8፡00-10፡00 |
1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋ 1⁄4ኛ በጥሬ ገንዘብ (ካሽ) ወይም በባንክ በተመሰከለት (ሲፒኦ) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሠ የቀበሌ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
3. በውክልና የሚጫረት ሰው በሚመለከተው የመንግስት አካል የጸደቀ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
4. ማህበርን ወይም በሕግ ሠውነት የተሠጠውን አካል ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሠው ከማህበሩ ወይም ከላከው አካል ውክልና ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
5. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ሠው በጨረታው ቦታ ቀንና ሰዓት በአካል ተገኝቶ ወይም በሕጋዊ በወኪሉ በኩል መጫረት ይችላል፡፡
6. ጨረታውን ያሽነፈ ሠው ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በ15 ቀን መክፈል ያለበት ሲሆን በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙትን ገንዘብ (ሲፒኦ) ወዲያውኑ ይመለስላቸውል፡፡
7. የጨረታ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ በመያዣው ላይ ሌላ ጨረታ ይወጣበታል፡፡
8. ቤቶችን በአካል ማየት (መጎብኘት) የሚፈልጉ ሞጣ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላል፡፡
9. ባንኩ የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን ሊሰርዝ ይችላል፡፡ በጫራውም አይገደድም፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-08-08
- Publishing entity: ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 06, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.