የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈፃፀም/ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ እነ ሙላት ላቀው አራቱ መካከል ስለአለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሾች በፍርዱ መሰረት መፈፀም ባለመቻላቸው ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሾች ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ
1ኛ. በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ከፍት የምሪት ቦታ፣ በሰሜን በላቸው ደሴ እንዲሁም በደቡብ ካሳሁን በላይነህ መካከል 200 ካሬ ሜትር ካርታ ቁጥር 7980/2007 ላይ የተሰራውን ቤት በአቶ ሙላት ላቀው ስም ተመዝግቦ የሚገኝውን ቤት መነሻ ዋጋውን ብር 1,803,221.33 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ አንድ ብር ከሰላሳ ሶስት ሳንቲም)፣
2ኛ. በአዋሳኝ በምሥራቅ አደራ በዛብህ፣ በምዕራብ ገበይ መልካሙ፣ በሰሜን ባይህ ቤዛ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል 450 ካሬ ሜትር እና ካርታ ቁጥር 6160/2003 ላይ የተሰራ ቤት በአቶ አንዷለም ፈንቴ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መነሻ ግምት ብር 3,008,200.38 (ሶስት ሚሊዮን ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ብር ከሰላሳ ስምንት ሳንቲም)፣
3ኛ. በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን የትዋለ አድማስ እንዲሁም በደቡብ ፀጋየ የትዋለ መካከል 500 ካሬ ሜትር እና ካርታ ቁጥር 7424/2006 ላይ የተሰራ በአቶ መርሻ መኩሪያ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በግምቱ መነሻ ዋጋ 2,351,547.10 (ሁለት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ አምስት መቶ አርባ ሰባት ብር ከአስር ሳንቲም) እና
4ኛ. በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ክፍት ቦታ፣ በሰሜን ክፍት ቦታ፣ በደቡብ አየሁ አሰሙ መካከል 200 ካሬ ሜትር እና ካርታ ቁጥር 12196/12 ላይ የተሰራ ቤት በአቶ እንግዳ ዘለቀ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ግምቱ ብር 2,200,020.46 (ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ሃያ ብር ከአርባ ስድስት ሳንቲም) ሲሆን የአራቱም ተከሳሾች ከላይ በተገለፀው መነሻ ግምት መሰረት ተደርጎ የጨረታ ማስታወቂያ ከሰኔ 29/2018 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 29/2018 ዓ/ም ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ቆይቶ ጨረታው ሐምሌ 29/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ የሚከናውን በመሆኑ ተጫራቾች የግምቱን 1⁄4ኛውን ገንዘብ ቀድመው በሲፒኦ አስይዘው በዕለቱ መጫረት ይችላሉ ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 06, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.