Property and building foreclosure
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለእዳ አለማየሁ ታደለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በሽንዲ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ዮሐንስ ፈረደ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የመንግስት ቦታ የሚያዋስነው መጠኑ 200 ካ.ሜ የሆነው በዜሮ መነሻ ዋጋ ሆኖ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 7፡00 ባለው ጊዜ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ከተቻለ ሙሉውን ካልተቻለ 1/4ኛውን በፍ/ቤቱ በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የምዕራብ ጎጃም ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-05 10:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
- Published on: Be'kur (Jul 06, 2026)
- Posted at: 2026-07-07T08:23:18.000Z