Property and building foreclosure

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለእዳ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በሽንዲ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ ገነቱ ጌታሁን፣ በምዕራብ ጌጡ ወለላው፣ በሰሜን በልስቲ ዋለ እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው መጠኑ 202.5 ካ.ሜ የሆነው በካርታ ቁጥር 1333መ/ር-1 የተመዘገበ የግምቱን መነሻ ዋጋ 1,103,250 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ሀምሳ ብር) ሆኖ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 7፡00 ባለው ጊዜ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ከተቻለ ሙሉውን ካልተቻለ 1/4ኛውን በፍ/ቤቱ በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-05 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published on: Be'kur (Jul 06, 2026)
  • Posted at: 2026-07-07T08:25:34.000Z
← Back to all tenders