Property and building foreclosure

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት ዳኛው 2 ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በምሥራቅ፣ በምዕራብ እና በደቡብ መንገድ እንዲሁም በሰሜን ቴሌኮምኒኬሽን ተዋስኖ የሚገኘው የድርጅት ቤት በአቶ ጌትነት ዳኘው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በመነሻ ዋጋ ብር 4,562,161.15 (አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ስልሳ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ አንድ ከአስራ አምስት ሳንቲም) ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች ከሰኔ 29/2018 እስከ ሐምሌ 29/2018 ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ከቆየ በኃላ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲጫረት ሲል ፍ/አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-08-06 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Jul 06, 2026)
  • Posted at: 2026-07-07T08:27:58.000Z
← Back to all tenders