Property and building foreclosure

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮሰሪ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኝ ልየው እና በአፈ/ተከሳሽ አለኝ አይናለም 3 ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 02 ቀበሌ በምሥራቅ ስልዩ መሃመድ፣ በምዕራብ የወንድም ቤት፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ የባንቹ ቤት የሚያዋስነው በአ/ፈ ተከሳሽ በአቶ ምህረት ፈረደ ሚስት በሆነችው በወ/ሮ ሻሽቱ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ መኖሪያ ቤት የሆነው በመነሻ ዋጋ ብር 3,734,856 (ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰባ አራት ሽህ ስምንት መቶ ሃምሳ ስድስት ብር) ስለሚሸጥ መጫረት የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራጭ ከሰኔ 29/2018 እስከ ሐምሌ 29/2018 ለ30 ተከታታይ ቀናት በጋዜጣ ከቆየ በኃላ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲጫረት ሲል ፍ/አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-06 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Jul 06, 2026)
  • Posted at: 2026-07-07T10:57:02.000Z
← Back to all tenders