Property and building foreclosure

ስፋቱ 491 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለእዳ 1.ሽማጫሽ አንጀት፣ 2.አቶ ሀብታሙ መኮንን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በሽንዲ ከተማ 02 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ታየች ዘለቀ፣ በሰሜን እንዳለው አበበ እንዲሁም በደቡብ አለፍነህ ዋለ የሚያዋስነው መጠኑ 491 ካ.ሜ የሆነው በካርታ ቁጥር 461/መ/ር/1 መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ በዜሮ ሆኖ ሐምሌ 29/2018ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 7፡00 ባለው ጊዜ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ከተቻለ ሙሉውን ካልተቻለ 1/4ኛውን በፍ/ቤቱ በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-05
  • Bid closing time: 13:00
  • Bid opening: 2026-08-05 13:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published on: Be'kur (Jul 06, 2026)
  • Posted at: 2026-07-07T11:00:06.000Z
← Back to all tenders