Property and building foreclosure
ወጋገን ባንክ አ.ማ. የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Description
ወጋገን ባንክ አ.ማ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
ቁጥር፡ ወጋገን 036/2018
ወጋገን ባንክ አ.ማ ለአቶ አማኑኤል አብርሃ ለሰጠው ብድር ዋስትና እንዲሆን በመያዣነት የያዘውን ንብረት ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 -6፡00 ሰዓት ድረስ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በቁጥር ወጋገን 032/2018 የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ያሳተመ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በማስታወቂያው ላይ ጨረታው በወጋገን ባንክ ዋና መስርያ ቤት ህንጻ 13ኛ ፎቅ ላይ ባለው የመሰብሰብያ አዳራሽ ይካሄዳል ተብሎ የተገለጸው በስህተት ስለሆነ ጨረታው በመቐለ ከተማ በሚገኘው በባንኩ ሰሜን ሪጅናል ጽ/ቤት የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።
ወጋገን ባንክ አ.ማ.
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a3ba75e0a538afbb2000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-24
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-07-24 12:00
- Region: Tigray
- Publishing entity: Wegagen Bank S.C.
- Published on: Reporter (Jul 08, 2026)
- Posted at: 2026-07-08T09:38:29.000Z