ቡና ባንክ አ.ማ. እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በአቶ ንጉሴ ከበደ ወንድማገኝ ስም ያወጣው ጨረታ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የእርማት ማስታወቂያ

ቡና ባንክ አ.ማ እሁድ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ እትም የሐራጅ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም በጋዜጣው እትም ቅፅ 31 ቁጥር 2732 በክፍል 2 ገፅ 10 ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቁ 4 ላይ የተቀመጡት አቶ ንጉሴ ከበደ ወንድማገኝ ለጨረታ የቀረበውን ንብረት G+2 ድርጅት ጨረታው የወጣው ለሶስተኛ ጊዜ ተብሎ የተሰራጨው በስህተት በመሆኑ ለአራተኛ ጊዜ ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

 https://tender.2merkato.com/tenders/6a4b68840a538aad92000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ሰአት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-08-04 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ሰአት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T09:41:20.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders