ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።
|
ተራ ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የአስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
በርሆቦት የምግብ ማምረቻ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር |
አቶ ሲራክ ብርሃኑ ፈይሳ |
ሃያ አራት |
አዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12፣ የቦታው ስፋት 1,315 ካ.ሜ የሆነ መጋዘን፤ |
AA000051203914 |
33,368,076.88 |
ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
2 |
አቶ ሰሎሞን እያሱ ከበደ |
ወይ. ልዩወርቅ አምሳሉ ጋሮምሳ |
የረር ጎሮ |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 10፣ የቦታ ስፋት 68.72 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚንየም ቤት፤ |
AA000061007502140610 |
4,578,981.79 |
ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
3 |
ወ/ይ ኤልሳቤጥ ባለው ካሳ |
ወይ. ኤልሳቤት ባለው ካሳ |
የሺ ደበሌ |
ኦሮሚያ ክልል፣ በቀድሞ ሱሉልታ ከተማ በአሁኑ ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ መና አቢቹ ክ/ከተማ፣ አትሌቶች ሰፈር፣ የቦታው ስፋት 216.66 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት፤ |
OR00002031110043 |
5,432,624.77 |
ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
4 |
አመንድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ደመቀ ሞሴ ባንቴ |
ልደታ |
ኦሮሚያ ክልል፣ በቀድሞ ሱሉልታ ከተማ በአሁኑ ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ መና አቢቹ ክ/ከተማ፣ አትሌቶች ሰፈር፣ የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት፤ |
Sul/2615/12 |
3,262,031.67 |
ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
5 |
አመንድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አመንድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ልደታ |
አማራ ክልል፣ ደብረብርሀን ከተማ፣ ጫጫ ክ/ከተማ፣ ወረዳ አን/ጠረ፣ ቀበሌ 01 የሚገኝ ለኢንዱስትሪ/ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የቦታው ስፋት 7,020 ካ.ሜ የሆነ በግንባታ ላይ ያለ ቤት/መጋዘን፤ |
2641/13 |
40,095,154.19 |
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
6 |
አቶ ሰማያት ኮይራ ኮልባዬ |
አቶ ሰማያት ኮይራ ኮልባዬ |
ወላይታ ሶዶ |
ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ፣ አራዳ ክ/ከተማ፣ ሰላም ቀበሌ፣የቦታ ስፋት 426.68 ካ.ሜ የሆነ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ባለ 5 ፎቅ ህንፃ፤ |
ሸ/3589/07 |
32,104,435.22 |
ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
7 |
አቶ ጋሻነህ ያዜ ደምስ |
አቶ ያረጋል አምሳሌ አደላ |
ባህርዳር |
አማራ ክልል፣ ጎጃም፣ ዱርቤቴ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
1701/2008 |
1,410,829.40 |
ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
አቶ ጋሻነህ ያዜ ደምስ |
አማራ ክልል፣ ጎጃም፣ ዱርቤቴ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
8333/2011 |
1,197,038.03
|
ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|||
|
8 |
አቶ አከለ ሞላ ምትኩ |
ወ/ሮ ማሬ ታደሰ ልየው |
አዴት
|
አማራ ክልል፣ ጎጃም፣ አዴት ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
ከአገ/113638/14 |
562,053.38
|
ነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
አማራ ክልል፣ ጎጃም፣ አዴት ከተማ፣ ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
ከአገ/5583/2009 |
491,248.79
|
ነሐሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
||||
|
9 |
አቶ ገበያው ዋለ ጨቅሌ |
አቶ ገበያው ዋለ ጨቅሌ |
መራዊ |
አማራ ክልል፣ ጎጃም፣ መርዓዊ ከተማ፣ ቀበሌ 03፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
1832-07 |
1,133,065.90 |
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
10 |
አቶ መሐመድ አዳነ መንገሻ |
አቶ መሐመድ አዳነ መንገሻ |
እንጅባራ |
አማራ ክልል፣ አዊ ዞን፣ ቅላጅ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 500 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለማኑፋክቸሪንግ የሆነ ቤት፤ |
0553/2014 |
600,405.41
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
11 |
አቶ ፍቃዱ ለውጤ አለሙ |
አቶ ፍቃዱ ለውጤ አለሙ |
ደባርቅ |
አማራ ክልል፣ ጎንደር፣ ደባርቅ ከተማ፣ ቀበሌ 03፣ የቦታው ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
69/960/2006 |
1,580.844.84 |
ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 |
የሐራጅ ደንቦች፡-
1.ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ. (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
4. በተ.ቁ1 እና 2 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያቤት (ህብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ፡፡ ከተ.ቁ 3 እስከ 6 የተዘረዘሩት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ ከተ.ቁ 7-10 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ባህርዳር ከተማ፣ ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ፣ ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ባህርዳር ዲስትሪክት ቢሮ ውስጥ ሲሆን በተራ ቁ 11 የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚካሄደው በጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ ፋሲል ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ነው።
5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
7. ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
8. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል።
9. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114706380/0114666593፣ ሃያ አራት ቅርንጫፍ ፡- 0116 67 45 63/ 667 45 41/38፣ የረር ጎሮ ቅርንጫፍ፡- 011 6 67 72 53፣ የሺ ደበሌ፡-0113839063 ባህርዳር ቅርንጫፍ 0583204232/ 011 2 73 55 81፣ አዴት ቅርንጫፍ 058 338 11 90/10 72/11 91፣ መራዊ ቅርንጫፍ፡- 058-330-11-27/16/10 30፣ እንጅባራ ቅርንጫፍ፡- 058 227 18 22/16 40/16 72 እና ደባርቅ ቅርንጫፍ፡- 058 417 36 67/ 058 117 02 76/458 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-08-17
- Publishing entity: Hibret Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 12, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.