በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት የጋራ መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ፍርድ ባለመብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለእዳ ቤዛ ተገኝ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ሀንጋቱ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ የሆነ እና የባለቤትነት ማስረጃ የካርታ ቁጥር 001191/2003 በወርቁ ታደሰ ስም ተመዝግቦ ያለውን የጨረታ መነሻ ዋጋ የቤቱ ግምት 1,523,450 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃያ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር) የሚያወጣ ግልጽ በሆነ ጨረታ በቀን 11/12/2018 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡30 ቤቱ በሚገኝበት ቦታ መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ (ተቋም) የጨረታ ኮሚቴ አወዳድሮ የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን መግዛት የሚፈልግ ቀርቦ መግዛት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን።

ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ከ 9/11/2018 እስከ 9/12/2018 ለተከታታይ ቀናቶች ማስታወቂያው የሚለጠፍበት ቦታ፣ ኦሮሚያ ከለቻ ጋዜጣ፣አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ አዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ዳቤ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ፣ አዳማ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት ተለጥፎ የሚቆይ ይሆናል።

መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ ተቋም የ1,523,450 (አንድ ሚሊየን አምስት መቶ ሃያ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር) የመነሻ ግምቱን 25% ሲፒኦ በባንክ ገቢ ማድረጉን ማስረጃ ማቅረብ አለበት።

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Publishing entity: Adama City Higher Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 13, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders