አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ.
|
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
የቦታ አገልግሎት
|
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
|
ከተማ
|
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ጌታሲል ተስፋሁን
|
ካሜሮን አቬኑ
|
ተበዳሪው
|
ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) |
አ.አ
|
ለሚ ኩራ
|
08 |
AA000608 09925020104
|
171.21
|
12,013,292
|
6/12/18
|
4:00-5:00
|
|
2 |
አስማማው ደበበ
|
አራት ኪሎ
|
እሌኒ ማተሚያ ቤትሃላ የተ.የግ.ማ |
ለመኖርያ ቤት (G+2) |
አ.አ
|
ቂርቆስ
|
11 |
Cks12/24/35 754/20382/01
|
913 |
71,438,380
|
6/12/18
|
5:00-6:00
|
|
3 |
ተሰማ ተካ |
ዱባይ ተራ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት (G+1) |
አ.አ |
ን/ላፍቶ |
|
AA00080204139 |
175 |
7,000,000 |
7/12/18 |
5:00-6:00 |
|
4 |
ግርማ አለማየሁ |
ጊምቢ
|
ተበዳሪው
|
ለንግድ ቤት |
ገንጂ |
|
|
288/2007 |
156 |
488,400 |
6/12/18 |
4:00-5:00 |
|
5 |
መ ን ክ ሬ ፉፋ
|
ጊምቢ
|
ተበዳሪው
|
ለንግድ ቤት |
ሶቶሎ |
|
01 |
716/BMS/07 |
154.79 |
136,000 |
7/12/18 |
5:00-6:00 |
|
ለመኖርያ ቤት |
|
01 |
886/BMS/07 |
69.89 |
342,750 |
7/12/18 |
8:00-9:00 |
|||||
|
ለመኖርያ ቤት |
|
01 |
27/DMMLM1/2008 |
500 |
840,400 |
7/12/18
|
9:00-10:00 |
|||||
|
6 |
ገረሙ ደበላ
|
ጊምቢ
|
ተበዳሪው
|
የመኖርያ ቤት |
ሆማ |
|
|
217/BMH/2008 |
173.04 |
731,240 |
8/12/18 |
5:00-6:00 |
|
የንግድ ቤት |
ሆማ |
|
01 |
149/BMH/2005
|
59.16 |
244,605 |
8/12/18 |
8:00-9:00 |
||||
ማሳሰቢያ፡
1 ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2 ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል::ከ5-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
3 ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
4 የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
5 ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
6 ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
7 ለተጨማሪ መረጃ:- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ0116-66-24-29 ፣አራት ኪሎ ቅርንጫፍ 0111-57-03-32፣ ዱባይ ተራ ቅርንጫፍ 011-273-22-81፣ ጊምቢ ቅርንጫፍ 0577-71-00-66 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-14
- Publishing entity: Awash Bank Share Company
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 12, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.