ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው
|
|||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ/ወረዳ/ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
|||||||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||||
|
1 |
ኢንዲ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማኀበር |
አቶ እንዳልካቸው ደመላሽ ነጋ |
ገርጂ መብራት ኃይል
|
ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ |
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ አውቶ ፓርኩ የገበያ ማዕከል አካበቢ የሚገኝ ፣ |
1276/15
|
600 ካ/ሜ
|
12,417,131.59
|
ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00- 5:00
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
|
|
ወ/ሮ ሳምራዊት አንተነህ አዳሙ |
የመኖሪያ ቤት G+3
|
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ አባ ሳሙኤል ሪልስቴት የሚገኝ ፣ |
21787/15
|
250 ካ.ሜ
|
25,031,089.11
|
ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም
|
5:00- 6:00
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
||||
የሐራጅ ደንቦች፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሽናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው።ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ አሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው በቡና ባንክ አማ ጎንደር ቅርንጫፍ የሚካሄድ ይሆናል።
9. የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መስፈረት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ የተወሰነ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ' ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 12, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.