ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የቢሮ መገልገያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ

የጨረታ ቁጥር EljG/04/2026 

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁ የቢሮ መገልገያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ተ.ቁ

ሎት

አይነት

መለያ

1

ሎት 1

የቢሮ ዕቃዎች

የሀላፊ ወንበር፣የፀሀፊ ወንበር፣ጠረጴዛ……ወዘተ

2

ሎት 2

የፅህፈት ማሽኖች

ኮምፒውተር፣ፕሪንተር፣ላፕቶፕ

3

ሎት 3

የህትመት ውጤቶችናጥራዞች

መመሪያዎች፣ፖሊሲቺዎች ወረቀቶችና ጥራዞች

4

ሎት 4

የፅህፈት መገልገያዎች

ፓንቸር፣እስቴፕላር፣ካኪወረቀቶችወዘተ

 በጨረታው ለመሳተፍ፡-

  1. ተጫራቾች ከላይ ከተገለፁት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ በሁሉም ወይም በተናጠል መወዳደር ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን የግብር ግዴታቸውን የተወጡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት የብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ ስም በሲፒኦ ከዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ ጋር አብረው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል ፍላወር በሚገኘውየኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት “ሆም ኦፍ ሚሊዮንስ” ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ ስለጨረታው የሚገልፀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውስድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በዚሁ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ በኩባንያው የስልጠና አዳርሽ 8ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል::
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-4702077/0115570606 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
  8. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መ/ቤት

መስቀል ፍላወር ሆምስ ኦፍ ሚሊዮንስ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ

ስልክ 011-4702077/0115570606


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-29 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Life and General Insurance S.C
  • Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jul 12, 2026
  • Posted at: 2026-07-13T10:03:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders