የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከብናቸውን የተለያዩ ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ለጨረታ የቀረበው ሕንፃ / ንብረት አገልግሎት |
ቤቱ/ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የካርታው /የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የሚሸጥበት ሁኔታ |
|||
|
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
||||||
|
1 |
መኖርያ ቤት |
ሑመራ |
ሰቲት |
01 |
- |
320 ካ.ሜ |
ሑ/ማ/8060/አ-845/85 |
5,947,927.56 |
በዝግ ጨረታ |
|
2 |
ንግድ ቤት |
ሑመራ |
ሰቲት |
01 |
- |
400 ካ.ሜ |
ሑ/ማ/8061/አ-845/85 |
6,344,010.60 |
“ ” |
|
3 |
መኖርያ ቤት |
ሑመራ |
ሰቲት |
01 |
- |
300 ካ.ሜ |
ሑ/ማ/9779/አ-845/85 |
5,433,772.16 |
“ ” |
|
4 |
መኖርያ ቤት |
ሑመራ |
ሰቲት |
02 |
- |
400 ካ.ሜ |
ሑ/ማ/9194/አ-ባ-2/85 |
1,054,988.45 |
“ ” |
|
5 |
መኖርያ ቤት |
ሑመራ |
ሰቲት |
01 |
- |
870 ካ.ሜ |
ሑ/ማ/9778/አ-845/85 |
7,433,973.92 |
“ ” |
|
6 |
መኖርያ ቤት |
ሑመራ |
ሰቲት |
01 |
- |
1,576.50 ካ.ሜ |
ሑ/ማ/130291/አ/485/85 |
4,852,160,26 |
“ ” |
|
7 |
የትምህርት ቤት ህንፃ |
መተማ |
መተማ ዮሐንስ |
01 |
- |
4500 ካ.ሜ |
ኢን-011 |
13,775,152.31 |
“ ” |
ማሳሰቢያ
1.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ/ በመክፈል ከሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁመራ ቅርንጫፍ፣መተማ ቅርንጫፍ፣ ጃንተከል ቅርንጫፍ እንዲሁም ጎንደር ዲስትሪክት መግዛት ይችላሉ።
2. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሰጠት አይችልም።
3. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 25%ሃያ አምሰት በመቶ /የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ/CPO/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. በጨረታው አሸናፊ ሆኖ ለሚቀርብ ተጫራቾ ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት ከፊስ ብድር ሊሰጥ ይችላል።
5. በተራ ቁጥር 2 እና 7 ላይ ለተጠቀሰው የንግድ ቤት እና የት/ቤት ህንጻ በሽያጭ ገንዘብ ላይ የሚታሰብ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ገዢ ጨምሮ ይከፍላል።
6. ተጫራቾቾ ለንብረቶች የሚሰጡት ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ ጎንደር ዲስትሪክት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝገበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በተራ ቁጥር ስድስት ላይ በተገለፀው አድራሻ ይከፈታል።
8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-62-56-77-11 ሑመራ ቅርንጫፍ፣ 09-11-58-75-44 ጃንተከል ቅርንጫፍ፣ 09-18-70-85-21 ጎንደር ዲስትሪክት ወይም ባንኩ በአዳ ማካካሻሻነት የተረካባቸው ንብረቶች አስተዳደር 09-20-81-81-74 በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Tender details
- Deadline: 2026-08-12
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jul 12, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.