ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል

Description

በድርድር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

.

የንብረቱ ቤት

የሚሸጠዉ ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

የድርድር ጨረታዉ መነሻ ዋጋ

የድርድር ጨረታ ቀን

ቦታ

ልል

ዞን

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

መኖሪያ ቤት

ማዕከላዊ ኢትዮጲያ

ከምባታ

ሀደሮ

ሀደሮ

ዉጥ

መኖሪያ ቤት

የካርታ ቁጥር- SN021040413005 የቦታ ስፋት 271.23 .

2,500,000.00 ( ዮን አምስት መቶ ብር)

ነሀሴ 10/2018

ጠዋት 5:00

ሀደሮ ቅርንጫፍ

2

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕራብ ሸዋ

ጊንጪ

ደንደአ

አስጎሪ

መኖሪያ ቤት

የካርታ ቁጥር- WLMA/001/2015 የቦታ ስፋት 457.80 .

1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለ መቶ ብር)

ነሀሴ 10/2018

ጠዋት 5:00

ጊንጪ ቅርንጫፍ

3

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

መኖሪያ ቤት

ደቡብ ኢትዮጲያ

ጋሞ

ምዕራብ አባያ

ብርብር

 

መኖሪያ ቤት

የቦታ ስፋት 300 .

1,800,000.00 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ብር)

ነሀሴ 10/2018

ጠዋት 5:00

ምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ

ማሳሰቢያ

1- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ቤቶቹ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሀደሮ፣ ምዕራብ አባያ እና በጊንጪ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

5- ተቀሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 673 3674 መደወል ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-16
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 12, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders