የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር / መለያ |
የይዞታው ስፋት ካ.ሜ |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ዳዊት ፀጋዬ |
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ |
7094/6081/16 |
400
|
የመኖሪያ ቤት
|
8,099,461.10 |
05/12/18 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪዉ
|
አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ |
AA000070700967 |
1130
|
የእምነበረድ ማምረቻ ይዞታ |
35,639,832.28
|
05/12/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
3 |
አቶ ደምሰዉ አድማሱ ፋሪስ |
ተበዳሪዉ
|
በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 09 |
አቃ/673/14/79237/00 |
61.51
|
የመኖሪያ ቤት
|
1,343,927.72 |
05/12/18 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
4 |
መሃመድ ሴሮ ቱፋ |
ተበዳሪዉ |
በኦሮሚያ ክልል ሻሽመኔ ከተማ አለቼ ክ/ከተማ አዋሾ ወረዳ 01 ቀበሌ |
5907
|
1185
|
ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል ይዞታ
|
9,555,850.08
|
05/12/18 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
5 |
መሃመድ ሴሮ ቱፋ |
ተበዳሪዉ |
በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ አለቼ ክ/ከተማ አዋሾ ወረዳ 01 |
3509
|
500
|
የመኖሪያ ቤት
|
3,986,617.18
|
05/12/18 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
6 |
ዮሃንስ ካሀሳይ |
ተበዳሪዉ |
በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀሌ ከተማ ዓይደር ክ/ከ ዐድሃ ወረዳ |
147/1/02-21251 |
203.70
|
G+3 የመኖሪያ ቤት |
23,170,450.81
|
07/12/18 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
7 |
ዮሃንስ ካሀሳይ |
ተበዳሪዉ |
በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀሌ ከተማ ዓይደር ክ/ከ ዐድሃ ወረዳ |
13327/02-0663 |
200
|
G+4 የመኖሪያ ቤት |
21,818,467.07
|
07/12/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
8 |
ዮሃንስ ካሀሳይ |
ተበዳሪዉ |
በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀሌ ከተማ ዓይደር ክ/ከ ዐድሃ ወረዳ |
15423/02437
|
203.70
|
የመኖሪያ ሕንፃ
|
25,366,247.75
|
08/12/18 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
9 |
ዮሃንስ ካሀሳይ |
ተበዳሪዉ |
በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቀሌ ከተማ ዓይደር ክ/ከ ዐድሃ ወረዳ |
12427/02/17650 |
200
|
የመኖሪያ ሕንፃ
|
25,724,364,18
|
08/12/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፦
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተ.ቁ 1-2 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ ከተራ ቁጥር 3-5 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ነው፤ ከተራ ቁጥር 6-9 ጨረታዉ የሚከናወነዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የስጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ሰባንኩ ገቢ ይሆናል።
8.ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለስብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9.ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-14
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 12, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.