ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር አባይ 77/2018

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ/ የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

አበዳሪው /

ከተማ

ወረዳ ቀበሌ

/.

ቀን

ሰዓት

1

ሙሀመድ ሀሰን

ተበዳሪው

መዲና

ጎንደር

11

-

137.40 .

0086/06

ለመኖሪያ

4,452,151.00

ነሐሴ6 /2018 .

ጠዋት 400 - 6:00

2

ጥላሁን ወንድም

ተበዳሪው

ባሕርዳር

ባሕርዳር

03

 

1,183.35 .

04/001/699

የንግድ

66,422,873.00

ነሐሴ6 /2018 .

ከሰዓት 800 - 10:00

3

መቅደስ ለማ

ተበዳሪው

ዓቢይ

.//ክከ

02

 

385 /

AA00004 2200219

ለመኖሪያ

22,233,211.00

ነሐሴ6 /2018 .

ጠዋት 400 - 6:00

4

ሀይለ የሱስ ንጋቱ

.ኤስ.ደብልዩኤ ጨርቃጨርቅ ማምረቻ

ሃያ ሁለት ማዞሪያ

ባሕርዳር

14

-

10,000 /

ባህኢፓ 0102/10

ለኢንዱስትሪ

19,522,752.00

ነሐሴ6 /2018 .

ጠዋት 400 - 6:00

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።

4. በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በጎንደር ዲስትሪክ ጽ/ቤትውስጥ ሲሆን በ ተራ ቁጥር 2 እና 4 ላይ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ ባንቢስ አካባቢ ባለው እና ከዋናው መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው በአዳማ ሪልስቴት ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ባለው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው።

5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-12
  • Publishing entity: Abay Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 12, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders