በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2018/2019 ዓ.ም. አንደኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2018/2019 ዓ.ም አንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የአገልግሎት አይነቶች

የጨረታ ማስከበሪያ

1

ህትመት ስራዎች

1

5000.00

2

ጀነሬተር

2

50,000.00

3

ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

3

50,000.00

4

የፅዳት እቃዎች

4

5000.00

5

የደንብ ልብስ ስፌት

5

20,000.00

6

የጭነትና የትራንስፖርት አገልግሎት

6

5000.00

7

የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች(የጽህፈት መሣሪያዎች)

7

5000.00

8

ደንብ ልብስ

8

15,000.00

9

ቋሚ ፈርኒቸር ዕቃዎች

9

15000.00

10

ሞንታርቦ ኪራይ

10

50,000.00

11

የጥገና እቃዎች

11

15,000.00

12

የጉልበት ስራዎች

12

5000.00

13

የድንኳን እና የወንበር ኪራይ

13

5000.00

14

የዲኮር አገልግሎት

14

5000.00

15

የመኪና መደበኛ ሰሪቪስ ለአንድ ዓመት

15

5000.00

16

ትራንስፖርት አገልግሎት

16

2000.00

ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደት ትችላላችሁ

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ ምዝገባ ያላቸው፤ የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ህጋዊ የታደለ ንግድ ፍቃድ፤ አቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፤ 6 ወር ያልሞላው ክሊራንስ ማያያዝ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. አነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት በአዋጁ መሠረት የተቋቋሙ አምራች በሆኑበት ዘርፍ ብቻ ወይም በሚያመርቱት እቃ ብቻ ካደራጃቸው አካል በሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ መወዳደር ይችላሉ። ተቋማቱ አምራች ባልሆነበት ዘርፍ በዋስትና ደብዳቤ አናስተናግድም።

3. የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በግዥ ክፍል ቢሮ ቁ.7 መውሰድ ይቻላል

4. ከላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ በአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ስም በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው

5. ተጫራቾች የወሰዱትን ሰነድ የምትወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመላት በየሎቱ ኦርጅናሉንና ኮፒውን በሁለት ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛ ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሁሉም ዕቃ ናሙና /ሳምፕል/ማንዋል/ፎቶግራፍ/ ማቅረብ አለባቸው

7. ተጫራቾች ከገዙት ጨረታ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም

8. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛ ቀን በ3፡30 ሠዓት ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 አለም ባንክ ጤና ጣቢያ በግልፅ ይከፈታል።

9. ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ለጨረታ የቀረበ ሳንፕል ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባለ በሁለት ወር ውስጥ ሳንፕሉን ካልወሰዱ ለተቋሙ ገቢ ይደረጋል።

11. በሎት 3 እና 9 ሳንፕል በካታሎግ ወይም በፎቶ ግራፍ አጉልቶ በሚያሳይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ካላቀረቡ መወዳደር አይችሉም።

12. ማንኛውም ተጫራች ናሙና ሲያመጡ በካርቶን ወይም በማዳበሪያ አሽጎ ማቅረብ አለባቸው። በፌስታል የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት የለውም።

13. ተጫራቾች የወሰዱት የጨረታ መመሪያ ሰነድ በየገፁ ፈርመው ክብ ማህተም በማድረግ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ ልዩ ቦታ ትሮፒካል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር- 011 136 93703

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛ ቀን በ3፡30 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-07-24 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Alem Bank Health Center
  • Buyer address: በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ልዩ ስሙ ትሮፒካል የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ጀርባ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published: Jul 13, 2026
  • Posted at: 2026-07-13T11:10:47.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders