ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የንግድ ማከል ውስጥ ለተለያየ የንግድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/ 40 /2018

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአራዳ ክፍለ  ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የንግድ ማከል ውስጥ ለተለያየ የንግድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው የሚፈልግ ማኛውም ገስሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ ከንግድ ማዕከሉ ምድር ወስስ ቢሮ ቁጥር ሲጂ - 001 የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በድርጅታችን Commercial Nominees PLC የባንክ አካውንት ቁጥር 1000512225741 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-10:30) እና ቅዳሜ 2:00 6፡00 ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ) ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ :- 011-556-0211

09 11 44 20 49

09 13 25 47 19 መጠየቅ ይቻላል

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-28 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Nominees P.L.C.
  • Buyer TIN: 0000958158
  • Buyer address: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jul 12, 2026
  • Posted at: 2026-07-13T11:31:34.000Z
  • Buyer website: https://commercialnominees.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders