የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የተለያዩ ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

ለጨረታ የቀረበው ህንፃ/ንብረት አገልግሎት

ቤቱ/ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት

 

የካረታው/የባልቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የሚሸጥበት ሁኔታ

 

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

የቤት ቁጥር

1

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

01

-

320 .

//8060/-845/85

5,947,927.56

 

በዝግ ጨረታ

2

ንግድ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

01

-

400 .

//8061/-845/85

6,344,010.60

“”

3

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

01

-

300 .

//9779/-845/85

5,433,772.16

“”

4

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

02

-

400 .

//9194/--2/85

1,054,988.45

 

“”

5

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

01

-

870

//9778/-845/85

7,433,973.92

 

“”

6

መኖሪያ ቤት

ሑመራ

ሰቲት

01

-

1,576.50 .

//130291//485/85

4,852,160.26

“”

7

የትምህርት ቤት

መተማ

መተማ ዮሐንስ

01

-

4500 .

ኢን-011

13,775,152.31

 

“”

ማሳሰቢያ፡-

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ/ በመከፈል ከሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሑመራ ቅርንጫፍ፣መተማ ቅርንጫፍ፣ጃንተከል ቅርንጫፍ እንዲሁም ጎንደር ዲስትሪክት መግዛት ይችላሉ።

2. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም።

3. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% /ሃያ አምስት በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4, በጨረታው አሸናፊ ሆኖ ለሚቀርብ ተጫራች ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።

5. በተራ ቁጥር 2 እና 7 ላይ ለተጠቀሰው የንግድ ቤት እና የት/ቤት ህንጻ በሽያጭ ገንዘብ ላይ የሚታሰብ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ/AT/ ገዢ ጨምሮ ይከፍላል።

6. ተጫራቾች ለንብረቶች የሚሰጡት ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ነሐሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ ጎንደር ዲስትሪክት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በተራ ቁጥር ስድስት ላይ በተገለፀው አድራሻ ይከፈታል።

8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 6256-77-11 ሑመራ ቅርንጫፍ፣ 09 11 58 75 44 ጃንተከል ቅርንጫፍ፣ 09-18 70 85 21 ጎንደር ዲስትሪክት ወይም ባንኩ በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸው ንብረቶች አስተዳደር 09 20 81 81 74 በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-12
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jul 13, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders