የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
ቅርንጫፍ
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||
|
አድራሻ
|
የይዞታው ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት (በካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||
|
1 |
ኡመር ፈራሃ አሊ
|
ካሉብ
|
ተበዳሪው
|
ሶማሌ ክልል መንግስት ጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 12 |
24633/2016
|
333 ካ.ሜ
|
የመኖሪያ አገልግሎት
|
305,366.0375
|
05/12/2018 ዓ.ም |
3፡00-4፡00
|
|
2 |
ኑር ሂርሲ ኢስማኤል
|
ዋርዴር
|
ተበዳሪው
|
ሶማሌ ክልል መንግስት ዋርዴር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 01 |
XDhmw/816/2011 |
7584 ካ.ሜ
|
የንግድ አገልግሎት (የነዳጅ መደያ)
|
3,097,749.795
|
05/12/2018 ዓ.ም |
4:00-5:00 |
በመሆኑም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጫረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
3. ሐራጁ በጅግጅጋ ከተማ ከበሌ 07 ሐረር ኬላ አከባቢ በሚገኘዉ የጅግጅጋ ዲስትሪክት ዋና ጽ/ቤት ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።
5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀ መጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ መረጃ በስልክ ቁጥር+251-25 278 4704 ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ +251 91 191 1090፣ +251 98 997 1099 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jul 12, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.