Property and building foreclosure
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሰርቪስ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Property and building foreclosureHouse and Building SaleSales, Disposals and Foreclosure
South Ethiopia Regional State
Description
የሰርቪስ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሾች እነ ታፈሰ ያያ 5ቱ ሰዎች እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አለማየሁ በቾ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ መነሻ በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ አስ/ር ውስጥ በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አለማየሁ በቾ ስም ተመዝግቦ ይዞታ መጠን 160.6 ሴ.ሜትር ቦታ ላይ የሚገኘውንና በብሎኬት የተሠራውን 6 ክፍል ሰርቪስ ቤት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,693,109.16 /አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ዘጠና ሦስት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር ከ16/100/ በሆነ ለፍርድ አፈፃፀም የሚሸጥ ስለሆነ ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች በ 29/11/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መጫረትና መግዛት የሚችል መሆኑን የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ
ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-05
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-05 12:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Welayeta Zone High Court
- Published on: Addis Zemen (Jul 14, 2026)
- Posted at: 2026-07-14T08:03:53.000Z