የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ ----አቶ ሙላት የኋላ
አፈ/ተከሳሽ--- አቶ ገብሬ አስናቀው አለነ
መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ በአዲስ አምባ ቀበሌ ውስጥ በአፈ] ተከሳሽ አቶ ገብሬ አስናቀው አለነ ስም የተመዘገበ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ ኡስማን በምዕራብ ሀብታሙ ካሴ በሰሜን መንገድ በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 150 ካ/ሜትር ላይ የተሰራውን እና የካርታ ቁጥር ዳ/ም/ክ/ከ/2153/2014 የሆነ የአፈ/ተከሳሽን ቤት ከ8 በላይ የፍ/ቤት እግድ ያለበት መሆኑን ፣ከፀደይ ባንክ ብር 726,711.92/ሰባት መቶ ሃያ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አስራ አንድ ብር ከ92 ሳንቲም/ እዳ ያለበት መሆኑን አውቃችሁ ቦታ መነሻ ዋጋ 7,659,172.88 /ሰባት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት ብር ከ88 ሳንቲም/ ነሀሴ 09 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አምባ ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጨረት የምትችሉ መሆኑን እየለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውን የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-15
- Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
- Published: Jul 14, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.