የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 የፅህፈት መሳሪያዎች (ሎት 01) ፣ የፅዳት ዕቃዎች (ሎት 02)፣ የደንብ ልብስ (ሎት 03)፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሎት 04)፣ ህትመት ፣ የተለያዩ ኮምፒተሮች፣ ፎቶ ኮፒ፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ ፈርኒቸር ጥገና እና አገልግሎት ግዥ (ሎት 05) ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም መጫረት ለምትፈልጉ፡-
1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ ፣ ለአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ አለበት።
2. በዘርፍ የተሰማራ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈለበት ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
3. የግብር ኮድ መለያ ቁጥር /TIN/ ሰርተፍኬት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነበት ምስከር ወረቀት ፎቶ ኮፒ እንዲሁም በጥቃቅን የተደራጁ ለሚወዳደሩበት ሎት (የዕቃ ዓይነት) እራሱ ማህበሩ አምራች ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ያለውና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት (01) ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ፣ ለሎት (02) ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ፣ ለሎት (03) ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ፣ ለሎት (04) ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ለየብቻው (በየሎቱ) በባንክ የተረጋገጠ CPO (ሲፒኦ) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ሎት (05) ላይ ለሚወዳደሩ CPO (ሲፒኦ) ማስያዝ አይጠበቅባቸውም። የሚገቡ ሳንፕሎችም ለየብቻ በየሎቱ በማዳበሪያ ከረጢጥ መቅረብ አለባቸው።
5. የጨረታ አሸናፊዎች ባሸነፉት እቃ ብር መጠን የውል ማስከበሪያ 10% በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለበት
6. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዛው እለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ውክልና ያላቸው በተገኙበት ይከፈታል። በመንግስት ተቋም በጥቃቅን ለተደራጁ ሰነድ በነፃ እዲወስዱ ከተደራጁበት መ/ቤት የተፃፈላቸውን ደብዳቤ ኦሪጅናል ማቅረብ አለባቸው።
7. የመወዳደሪያ ሀሳብ ፋይናሻልና ቴከኒካል ሁለት በታሸገ ፖስታ ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ፋ/ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
8. በየሎቱ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀ ስለሆነ የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ሰነዱን ከመስሪያ ቤቱ በአካል (በውክልና) ቀርቦ መግዛት ይቻላል።
9.የጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉትን እቃዎች በራሱ ወጪ እስከ መስሪያ ቤቱ መጋዘን ድረስ ማቅረብ አለበት።
1ዐ. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው። የሚገቡ ሳንፕሎችም(ናሙናዎች) ለየብቻ በየሎቱ በማዳበሪያ ከረጢጥ መቅረብ አለባቸው።
11. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ልዩ ቦታ ኮተቤ 02 አለፍ ብሎ ደጃዝማች ወንድይራድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት ኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገም በስልክ ቁጠር 011 650 8050
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-25 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yeka sub-city wereda 11 FEDB
- Buyer address: ኮተቤ 02 አለፍ ብሎ ወንድራድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ፊት ለፊት
- Bid bond: 15,000.00 ብር ከሎት 1-4 ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Jul 14, 2026
- Posted at: 2026-07-14T08:15:16.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.