ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Description

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

/ከተማ

የቦታው መለያ ቁጥር

የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

 ቦታ

አቶ ፍቅሬ ፍሰሃ ሲዳ

አላሙራ

አቶ ፍቅሬ ፍሰሃ ሲዳ

ሀዋሳ

ታቦር

 

TM-9/62

1175

261 .

G+2 ህንፃ

26,488,327.00

 

ነሀሴ 12/2018

400-600

ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
  4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170 4038 እና 011-170 4519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 15, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders