ሂጅራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፣

.

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት

 

ፋይናንስ ያደረገው

ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

 

ክልል/ከተማ

 

/ከተማ

 

ወረዳ

 

የካርታ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በካርታ

ቀን

 

ሰዓት

 

1

ሽሬ ሸንጋይ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ .የተ. የግ.ማህበር

አቶ ግሩም አበበ ሀይለስላሴ

ቪላ መኖሪያ ቤት

 

ኦሎምፒያ ነጃሺ

 

አዲስ አበባ

 

ጉለሌ / ከተማ

7

AA000100706070

 

254 .2

 

11,317,116.34

 

ነሐሴ 14/2018 /

ከቀኑ 8:00-8:20 ሰአት

ለሁለተኛ ጊዜ

 

2

አልጃዝ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ .የተ. የግ.ማህበር

አቶ ጀማል ሙሀመድ

 

G+6 ህንጻ

 

ኦሎምፒያ ነጃሺ

 

አዲስ አበባ

 

አቃቂ ቃሊቲ

 

13

AK107094033872484437

 

872.48 . 2

 

75,376,936.57

ነሐሴ 14/2018 /

ከቀኑ 8:20-8:40 ሰአት

ለሁለተኛ ጊዜ

 

3

ዳዊት ገረመው ገሰሰ (ዳይቴክስ አስመጪና ላኪ)

ዳዊት ገረመው

ገሰሰ

 

B+G+2 መኖሪያ ቤት

 

ኦሎምፒያ ነጃሺ

 

አዲስ አበባ

 

የካ /ከተማ

13

የካ233976/11

 

150 . 2

 

14,641,524.43

 

ነሐሴ 14/2018 /

ከቀኑ 8:40-9:00 ሰአት

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ተጫራቾች ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሀያ አምስት በመቶ(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይንም ጨረታ በሚከሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ሂጅራ ባንክ ዋና መስርያቤት 6ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል።
  • በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
    በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንክ ክፍል ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈርትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ንብረቱ በአሸናፊው ተጫራጭ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  • ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤት የህግ አገልግሎት ደይሬክቶሬት በአካል ወይንም በስልክ +251115584508 መጠየቅ ይቻላል።
  • ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ዕዳው ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፣አስፈላጊውን ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  •  የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር በማቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት።

ሂጀራ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Publishing entity: Hijra Bank (HB)
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 15, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders