የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ዳኝነት አ/አ/ ዋና የሥራ ሂደት 180ካ.ሜ የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ የህፃን ቤዛዊት ከበደ ሞግዚት አሣዳሪ ሀረጓ መንግስቱ እና በአፈ ተከሣሽ 1ኛ. ወ/ሪት ሄለን ከበደ 2ኛ. ህፃን ፍቅርተ ከበደ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በደ/ብርሃን ከተማ ጠባሴ ክ/ከተማ አዲስ ገነት ቀበሌ የሚገኝ በሟች ከበደ ግርማ ስም በካርታ ቁጥር 3117 የተመዘገበ የሟች ከበደ ግርማ እና በሟች በየነች መኮንን ንብረት የሆነ በ180ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት አዋሳኙ በሠሜን ቦታ ቁጥር 216 በደቡብ 218 በምስራቅ መንገድ በምዕራብ መንገድ የሚዋስን መነሻ ዋጋ ግምቱ 983.651.98 /ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሣ አንድ ብር ከዘጠና ስምንት ሣንቲም/ ከሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለ30 ቀን ያህል በአየር ላይ ውሎ በ31ኛ ቀኑ በሀምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በሀራጅ ስለሚሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ እንዲወጣና ጋዜጣውን ለሀምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡40 ለሆነው ቀጠሮ እንዲደርሰን እንድታደርጉ የደ/ከ/ወ/ፍ/ቤት አዟል።

 የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍታብሔር

ዳኝነት አ/አ/ ዋና የሥራ ሂደት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Publishing entity: Debre Berhan City Woreda Court
  • Published: Jul 15, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders