የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከሀምሌ 01/11/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ለ6 ወር ለምግብ አገልግሎት የሚውል እህሎች፣ ማጣፈጫዎች፣ የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከሀምሌ 01/11/2018 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ለ6 ወር ለምግብ አገልግሎት የሚውልና
- እህሎች፣
- ማጣፈጫዎች፣
- የማገዶ እንጨት በመስኩ የዘመኑ ግብር የተገበረበት ንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ወረቀት (Tin number) ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 ብቻ ከፍለው የጨረታ ስነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ከማረሚያ ቤቱ ግ/ፍ/ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ።
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእህል 10000 ብር ለማጣፈጫ 5000 ብር ለማገዶ እንጨት ብር 5000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
2. ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰአት ላይ በቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም ግ/ፍ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል ባይገኙም ከመከፈት አይታገድም።
3. ተጫራቾች የእህሉን ናሙና ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ትራንስፖርት ቡታጅራ ማረሚያ ተቋም ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 046 115 1051-046 115 0903
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም
Tender details
- Deadline: 2026-07-31
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-31 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Butajera Town Correctional Facility
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 50.00 ብር
- Published: Jul 16, 2026
- Posted at: 2026-07-16T07:48:12.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.