የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

ማስታወቂያ

በአፈ ከሣሽ ቪ/ፈ/ማ/ፋ/ዘ/ቅርንጫፍ ወኪል ተክለወልድ ክፍለ እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ. አቶ ትዕዛዙ ዘመድኩን 2ኛ. አቶ ምናሉ ዘውዴ መካከል ስለአለው አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ከርክር የሚሸጠው ንብረት ከሰሜን የቦታ ቁጥር 323፡ከደቡብ መንገድ፡ ከምስራቅ የቦታ ቁጥር 325 እና ከምዕራብ መንገድ መሀከል በአቶ ትዕዛዙ ዘመድኩን ስም ተመዝግቦ ̈ የሚገኝ ቤት መገኛው በመንዝ ቀያ ገብረኤል የሚገኝ በ01 ቀበሌ ልዩ ስሙ አመድጉያ ከተባለው ቦታ የሚገኝ ሲሆን የንብረቱ ግምት እና መነሻ ዋጋ 2,407,434.28 / ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሰባት ሺህ አራት መቶ ሰላሳ አራት ብር ከሀያ ስምንት ሣንቲም / ሲሆን ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰላሳ ቀን እንደሚሆን እና ሀራጅ ባዩም የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ፍ/ቤት የሚሾመው የምትክ ዳኛ መሆኑን በማወቅ እንዲሁም ፍ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ውጤቱን በጽሁፍ ለሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ስአት እንድትገልፁልን ሲል ፍ/ቤቱ አዟል።

የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Publishing entity: North Showa Zone Menz keya Gebrael Woreda Court
  • Published: Jul 16, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders