ደ/ማ/ከ/ወ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ ግዮን ሆቴል እቁብ ጠበቃ ሀይማኖት ባየ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሰለሞን መላ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ሰለሞን መላኩ ባለቤት በወ/ሮ ትዕግስት ዳኘ ስም በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 09 ክልል የሚገኝ 150 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ኤልሼፕ ቤት አዋሳኙ በምስራቅ ውብርስት /ዶ/ር አውራሪስ ፣ በምዕራብ ፣መንገድ.፣ በሰሜን አለኸኝ ደቡብ ዱና ገምሸው የሚያዋስኑት የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,764,541.86/አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ስልሳ አራት ሺህ አምስት መቶ አርባ አንድ ብር ከ86/100 ሳንቲም / የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከሚወጣበት ቀን ከሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው ነሀሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል። ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በመጀመሪያ ደረጃ ጨረታ መነሻ ዋጋውም ብር አስይዘው ያስያዙበትን ደረሰኝ ወይም /ሪሲት/ ለሀራጅ በእለቱ በማስያዝ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ጠቅላላ ገንዘብ 75% የመክፈል ግዴታ አለባቸው ካልከፈሉ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጡ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን።
ደ/ማ/ከ/ወ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-17
- Publishing entity: Debre Markos Town Woreda Court
- Published: Jul 16, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.